Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/tg-me/post.php on line 37

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/ethiopiahistorywisdom/-1210-1211-1212-): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/tg-me/post.php on line 50
የኢትዮጵያ ታሪክና ጥበቦች | Telegram Webview: ethiopiahistorywisdom/1212 -
Telegram Group & Telegram Channel
የጣና ሀይቅ ጉዳይ

ጣና ከዛሬ ነገ ህመሙ እያገረሸበት ይሻለዋል ስንል እየባሰበት ምንም መፍትሄ አጥቶ ተቀምጧል።
የአማራ ክልል መንግስት ጩኸቱ ሲበዛበት የጣና ሀይቅና ሌሎች ውሀማ አካላት ጥበቃ ኤጀንሲ በሚል የራሱ ተቋም አቋቁሞ ከ 6 ያልበለጡ ባለሙያወችን ቀጥሮ አንድ ሁለት መኪና ገዝቶ ከዚህ በኋላ አልሰማቹህም ብሎ ፊቱን አዙሯል።

የጣና ሀይቅ ችግር አንድ አይደለም መቶ የሚደርስ ችግር ነው ያለበት ይህንን
ችግር ለመፍታት የክልሉ መንግስት ፣ የክልሉ ጣና ኤጄንሲ ፣ የክልሉ አካባቢ
ጥበቃ ቢሮ ፣ የክልሉ መሬት አስተዳደር ፣ የክልሉ ግብርና ቢሮ ፣ የአባይ ተፍሰስ
ቢሮ ፣ በተፈጥሮ ሀብት ጉዳይ ላይ የሚሰሩ የውጭ ድርጂቶች ፣ ሲቪክ
ማህበራት እና ህብረተሰቡ በጋራ ተረባርበው በዘላቂነት ሲሰሩ ብቻ እንጂ ለውጥ የሚመጣው ለአንድ ተቋም ብቻ ሰጥቶ የሚመጣ ለውጥ አይኖርም።

ለምሳሌ፦
- ከመሬት አስተዳደር ፣ አስተዳደር አካላትና ፣ ከጣና ኤጀንሲ እና ከግብርና
ቢሮው ጋር ሁኖ በጋራ እስከ ጣና ሀይቁ ድረስ የሚታረሰውን እርሻ ካላስቆሙት
እና የእርከን ስራውን በጋራ ካላሰሩት እንዴት ደለልን መከላከል ይቻላል??

- በቂ የሰው ሀይል ቅጥር ክልሉ ለጣና ኤጀንሲ ቀጥሮ ካልሰጠ በ 7 ሰወች
እንዴት ጣና ሀይቅን መታደግ ይቻላል??

- ባለሀብቱ እና ድርጂቶች ጣና ሀይቅን ሲደለድሉ እና መጫወቻ ሲያደርጉት
የክልሉ መንግስት ፣ አካባቢ ጥበቃና ጣና ኤጀንሲ በጋራ ካልሰሩ አንድ ቢሮ
በምን አቅሙ ነው የሚያስቆማቸው?

ማሳሰቢያ- የጣና ሀይቅ ጉዳይ መቸም የማንደራደርበት የአይን ብሌናችን መሆኑ
ታውቆ ሀይቁ የገጠመውን ውስብስብ ችግር እንዲፈታ የክልሉ መንግስት
በየደረጃው ካሉ አካላት ጋር መነጋገር እና ወደ ስራ መግባት ይጠበቅበታል
እንላለን።

#Metages_Ethio

tg-me.com/ethiopiahistorywisdom/1212
Create:
Last Update:

BY የኢትዮጵያ ታሪክና ጥበቦች

Share with your friend now:
tg-me.com/ethiopiahistorywisdom/1212

View MORE
Open in Telegram

የኢትዮጵያ ታሪክና ጥበቦች Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

How to Use Bitcoin?

n the U.S. people generally use Bitcoin as an alternative investment, helping diversify a portfolio apart from stocks and bonds. You can also use Bitcoin to make purchases, but the number of vendors that accept the cryptocurrency is still limited. Big companies that accept Bitcoin include Overstock, AT&T and Twitch. You may also find that some small local retailers or certain websites take Bitcoin, but you’ll have to do some digging. That said, PayPal has announced that it will enable cryptocurrency as a funding source for purchases this year, financing purchases by automatically converting crypto holdings to fiat currency for users. “They have 346 million users and they’re connected to 26 million merchants,” says Spencer Montgomery, founder of Uinta Crypto Consulting. “It’s huge.”

A project of our size needs at least a few hundred million dollars per year to keep going,” Mr. Durov wrote in his public channel on Telegram late last year. “While doing that, we will remain independent and stay true to our values, redefining how a tech company should operate.

የኢትዮጵያ ታሪክና ጥበቦች from us

Telegram የኢትዮጵያ ታሪክና ጥበቦች
FROM USA